መልካም ዜና

Avatar By admin Feb 10, 2024

የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ ከADRA ኢትዮጵያ እና ደ/ም/ሲኖዶስ DASSC ጋር በመተባበር የጀመረው የ Solar Technology የአጭር ጊዜ ሥልጠና ለማካሄድ የሚይገለግሉ ዕቃዎች ከጀርመን አገር አስመጥቷል።

ዕቃዎቹም፥-

1. Solar panels 3. Charger Controllers

2. Batteries 4. Inverters

5. Lamps 6. Combination Player

7. Cables 7. Spanner

ወዘተ ናቸው።

ከ 5kw በላይ የሆነ የሶላር ፓነሎችና ቊሳቊሶች በቅርቡ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ Install ይደረጋል።

—-የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ ————-

Avatar

By admin

Related Post