የሥራ ማስታወቂያ

Avatar By admin Mar 7, 2024

የደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ የፊውቸር ሆፕ አካዳሚ አካዳዳሚ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መስክ ላይ ብቊ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ በማዕከሉ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንገልጻለን።

የሥራ መደብ መጠሪያ፦ የኬጂ መምህር

ተፈላጊ መስፈርቶች፡ ዲፕሎማ ያለው/ያላት፣ ከታወቀ ኮሌጅ የተመረቀ/ች፣ 2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የማስተማር ሥነ-ዘዴ የወሰደ/ች፣ ጥሩ የተግባቦት ያለው/ያላት

Avatar

By admin

Related Post