የሥራ ማስታወቂያ

Avatar By admin Feb 27, 2024

ቀን 18/06/2016

የደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ የፍውቸር ሆፕ አካዳሚ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘረው የትምህርት የሥራ መስክ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚያስፈልጒ መረጃዎቻችሁን የማይመልሱ ኮፒዎችን ከዋናው (ኦርጅናል) ጋር በመያዝ በመያዝ በማዕከሉ የሰው ሀብት ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።

ተ.ቊየሥራ መደብ ተፈላጊ ችሎታቅጥርደሞዝ
1የ IT መምህር1. የትምህርት ደረጃ ፡ በ IT ወይም Computer Science የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት/ያለው
2. ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች
3. የሥራ ልምድ፥- ከ 0-2 ዓመት
4. የማስተማር ሥነ-ዘዴ የሠለጠነ/ች
5. በቂ የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላት
6. ዕድሜ፡ ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
7. ብዛት፡ አንድ
በኮንትራትበት/ቤት የደሞዝ ስኬል መሠረት
የሥራ ማስታወቂያ

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የ8ኛ፣ 9ኛ፣ 10ኛ፣ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት
  • የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ማስረጃ (Student Copy)
  • ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲት የተመረቀ/ች

ማሳሰቢያ፡ የማስተማር ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል።

Avatar

By admin

Related Post